አያት 49 በሆነ አጋጣሚ ሄዳቹ የኮንዶሚኒየም ህንጻውን ዲዛይን ለምትፈልጉ ይጠቅማችኋል ! እያንዳዱ ክፍል በምን መልኩ እንደተሰራ እና በምን ማቴሪያል እንዳለቀ ምን ያህል ካሬ ክፍሎቹ እንደተከፋፈሉ የቦኮቹ ስሞች ስለተጻፉበት እዚሁ ሆናቹ የቤቶቹን ካሬ ማወቅ ትችላላቹ ሌሎች ጥቅሞችም አሉት ! ከይቅርታ ጋ ዬሌትሪካል ፓርቱን አያሳይም ተጨማሪውን ከፈለጋቹ ቴሌ ግራም ላይ 0936137415 ላይ መጠየቅ ትችላላቹ !